ከንጹሕ ወርቅ የተቀደሰው የአክሊል ሽፋን ላይ “ለእግዚአብሔር የተቀደሰ” የሚል ጽሑፍ ይቀረጽበት ነበር፡፡ [39: 30-42]
ሙሴ ሥራውን ሁሉ አየ፤ እነሆ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሠርተውት ነበር፤ በዚያ መንገድ አከናውነውት ነበር፡፡ [39: 43]