am_tq/exo/33/14.md

265 B

ሙሴ እግዚአብሔር ምን እንዲያሳየው ፈለገ? ለምን?

ሙሴ እንዲያውቀው እና በፊቱ ሞገስ ማግኘቱን እንዲቀጥል እግዚአብሔር መንገዶቹን እንዲያሳየው ፈለገ፡፡ [33: 13-15]