# ሙሴ እግዚአብሔር ምን እንዲያሳየው ፈለገ? ለምን? ሙሴ እንዲያውቀው እና በፊቱ ሞገስ ማግኘቱን እንዲቀጥል እግዚአብሔር መንገዶቹን እንዲያሳየው ፈለገ፡፡ [33: 13-15]