# ሙሴ የአሮን ልጆች ክብርና ማዕረግ እንዲኖራቸው ምን ሊያዘጋጅላቸው ይገባል?
ሙሴ የአሮን ልጆች ክብርና ማዕረግ እንዲኖራቸው ሸሚዞችን፣ መታጠቂያዎችንና የራስ ማሰሪያዎችን ሊያዘጋጅላቸው ይገባል፡፡ [28: 40-41]