am_tq/exo/28/40.md

340 B

ሙሴ የአሮን ልጆች ክብርና ማዕረግ እንዲኖራቸው ምን ሊያዘጋጅላቸው ይገባል?

ሙሴ የአሮን ልጆች ክብርና ማዕረግ እንዲኖራቸው ሸሚዞችን፣ መታጠቂያዎችንና የራስ ማሰሪያዎችን ሊያዘጋጅላቸው ይገባል፡፡ [28: 40-41]