am_tq/exo/28/21.md

493 B

የከበሩት ድንጋዮች እንዴት ሊቀመጡ ይገባል?

የከበሩት ድንጋዮች በወርቅ ፈርጥ ውስጥ ሊቀመጡ ይገባል፡፡ [ 28: 20-23]

ሙሴ ሁለቱን የወርቅ ሰንሰለቶች/ጉንጉኖች የት ቦታ ላይ ሊያያይዛቸው ይገባል?

ሙሴ ሁለቱን የወርቅ ሰንሰለቶች/ጉንጉኖች በደረት ኪሱ ሁለት ጠርዝ/ዳርቻ ጋር ሊያያይዛቸው ይገባል፡፡ [ 28: 24-27]