am_tq/exo/28/21.md

8 lines
493 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የከበሩት ድንጋዮች እንዴት ሊቀመጡ ይገባል?
የከበሩት ድንጋዮች በወርቅ ፈርጥ ውስጥ ሊቀመጡ ይገባል፡፡ [ 28: 20-23]
# ሙሴ ሁለቱን የወርቅ ሰንሰለቶች/ጉንጉኖች የት ቦታ ላይ ሊያያይዛቸው ይገባል?
ሙሴ ሁለቱን የወርቅ ሰንሰለቶች/ጉንጉኖች በደረት ኪሱ ሁለት ጠርዝ/ዳርቻ ጋር ሊያያይዛቸው ይገባል፡፡ [ 28: 24-27]