am_tq/exo/09/18.md

333 B

እግዚአብሔር ስለ በረዶው ውርጅብኝ ምን ማስጠንቀቂያ ሰጠ?

እግዚአብሔር በሜዳ ላይ በሚገኙና ወደ ቤት ውስጥ ባልገቡት ማንኛውም ሰውና እንስሳ ላይ በረዶው እንደሚወርድባቸውና እንደሚሞቱ ተናገረ፡፡ [ 9: 19]