am_tq/exo/09/18.md

4 lines
333 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እግዚአብሔር ስለ በረዶው ውርጅብኝ ምን ማስጠንቀቂያ ሰጠ?
እግዚአብሔር በሜዳ ላይ በሚገኙና ወደ ቤት ውስጥ ባልገቡት ማንኛውም ሰውና እንስሳ ላይ በረዶው እንደሚወርድባቸውና እንደሚሞቱ ተናገረ፡፡ [ 9: 19]