am_tq/exo/09/15.md

726 B

ለምንድን ነው እግዚአብሔር እጁን ዘርግቶ ፈርዖንን እና ሕዝቡን በበሽታ በመምታት ከምድሪቱ ላይ ያላስወገዳቸው?

ስሙ በምድር ዙሪያ እንዲታወቅ ኃይሉን ሊያሳያቸው እግዚአብሔር ፈርዖንን እና ሕዝቡን አልመታቸውም፡፡ [ 9: 15]

ለምንድን ነው እግዚአብሔር እጁን ዘርግቶ ፈርዖንን እና ሕዝቡን በበሽታ በመምታት ከምድሪቱ ላይ ያላስወገዳቸው?

ስሙ በምድር ዙሪያ እንዲታወቅ ኃይሉን ሊያሳያቸው እግዚአብሔር ፈርዖንን እና ሕዝቡን አልመታቸውም፡፡ [9: 16-18]