am_tq/exo/09/15.md

8 lines
726 B
Markdown

# ለምንድን ነው እግዚአብሔር እጁን ዘርግቶ ፈርዖንን እና ሕዝቡን በበሽታ በመምታት ከምድሪቱ ላይ ያላስወገዳቸው?
ስሙ በምድር ዙሪያ እንዲታወቅ ኃይሉን ሊያሳያቸው እግዚአብሔር ፈርዖንን እና ሕዝቡን አልመታቸውም፡፡ [ 9: 15]
# ለምንድን ነው እግዚአብሔር እጁን ዘርግቶ ፈርዖንን እና ሕዝቡን በበሽታ በመምታት ከምድሪቱ ላይ ያላስወገዳቸው?
ስሙ በምድር ዙሪያ እንዲታወቅ ኃይሉን ሊያሳያቸው እግዚአብሔር ፈርዖንን እና ሕዝቡን አልመታቸውም፡፡ [9: 16-18]