am_tq/exo/09/05.md

8 lines
609 B
Markdown

# የእግዚአብሔር እጅ በማን ላይ ትሆናለች?
የእግዚአብሔር እጅ በመስክ ላይ ባሉት በግብፃውያን ከብቶች ላይ፣ በፈረሶቻቸው፣ በአህዮቻቸው፣ በግመሎቻቸው፣ በቀንድ ከብቶቻቸውና በበጎቻቸውና በፍየሎቻቸው ላይ ትሆናለች፡፡ [ 9: 3-6]
# ከብቶቹ ከሞቱ በኋላ እንኳን ፈርዖን ሕዝቡን አልለቅቅም ያለው ለምንድን ነው?
የፈርዖን ልብ ደንዳና ነበር፤ ስለሆነም ሕዝቡን አልለቀቀም፡፡ [ 9: 7]