am_tq/exo/09/05.md

609 B

የእግዚአብሔር እጅ በማን ላይ ትሆናለች?

የእግዚአብሔር እጅ በመስክ ላይ ባሉት በግብፃውያን ከብቶች ላይ፣ በፈረሶቻቸው፣ በአህዮቻቸው፣ በግመሎቻቸው፣ በቀንድ ከብቶቻቸውና በበጎቻቸውና በፍየሎቻቸው ላይ ትሆናለች፡፡ [ 9: 3-6]

ከብቶቹ ከሞቱ በኋላ እንኳን ፈርዖን ሕዝቡን አልለቅቅም ያለው ለምንድን ነው?

የፈርዖን ልብ ደንዳና ነበር፤ ስለሆነም ሕዝቡን አልለቀቀም፡፡ [ 9: 7]