am_tq/exo/04/18.md

8 lines
363 B
Markdown

# ሙሴ ለአሮን እንደምን ይሆንለታል?
ሙሴ ለአሮን እንደ አምላክ ይሆንለታል፡፡ [ 4: 16-18]
# ሙሴ ወደ ግብፅ መመለስ የሚችለው ለምንድን ነው?
ሙሴ ወደ ግብፅ መመለስ የሚችለው ሊገድሉት የሚፈልጉት ሰዎች ሁሉ ስለሞቱ ነው፡፡ [ 4: 19-20]