am_tq/exo/04/18.md

363 B

ሙሴ ለአሮን እንደምን ይሆንለታል?

ሙሴ ለአሮን እንደ አምላክ ይሆንለታል፡፡ [ 4: 16-18]

ሙሴ ወደ ግብፅ መመለስ የሚችለው ለምንድን ነው?

ሙሴ ወደ ግብፅ መመለስ የሚችለው ሊገድሉት የሚፈልጉት ሰዎች ሁሉ ስለሞቱ ነው፡፡ [ 4: 19-20]