am_tq/ecc/11/01.md

389 B

ሰዎች እንጀራቸውን ከሌሎች ሰባት፣ እንዲያውም ስምንት ሰዎች ጋር መጋራት የሚገባቸው ለምንድን ነው?

ሰዎች እንጀራቸውን ከሌሎች ሰባት፣ እንዲያውም ስምንት ሰዎች ጋር መጋራት የሚገባቸው በምድሪቱ ላይ የሚመጣውን ጥፋት ስለማያውቁ ነው፡፡