am_tq/ecc/11/01.md

4 lines
389 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሰዎች እንጀራቸውን ከሌሎች ሰባት፣ እንዲያውም ስምንት ሰዎች ጋር መጋራት የሚገባቸው ለምንድን ነው?
ሰዎች እንጀራቸውን ከሌሎች ሰባት፣ እንዲያውም ስምንት ሰዎች ጋር መጋራት የሚገባቸው በምድሪቱ ላይ የሚመጣውን ጥፋት ስለማያውቁ ነው፡፡