am_tq/dan/11/28.md

4 lines
308 B
Markdown

# የሰሜኑ ንጉስ በተቀደሰው ቃል ኪዳን ላይ ቁጣውን የገለጸው እንዴት ነበር?
የሰሜኑ ንጉስ በታላቅ ቊጣ የተቀደሰውን ቃል ኪዳን ያረክሳል፤ሃይማኖታቸውን ከካዱት ሰዎች ጋር ይወዳጃል።[ 11:28-29]