am_tq/dan/11/28.md

308 B

የሰሜኑ ንጉስ በተቀደሰው ቃል ኪዳን ላይ ቁጣውን የገለጸው እንዴት ነበር?

የሰሜኑ ንጉስ በታላቅ ቊጣ የተቀደሰውን ቃል ኪዳን ያረክሳል፤ሃይማኖታቸውን ከካዱት ሰዎች ጋር ይወዳጃል።[ 11:28-29]