am_tq/dan/11/17.md

948 B

የሰሜኑ ንጉስ ለደቡቡ ንጉስ ሴት ልጁን የዳረበት ምክንያት ለምን ነበር?

የሰሜኑ ንጉስ ለመደምሰስ ሴት ልጁን በመዳር ክደቡቡ ንጉሥ ጋር የትብብር ስምምነት ተዋዋለ።[ 11:17]

በዚህ በሰሜኑ ንጉስ ላይ ምን ሆነ?

ከዚያ በኋላ በባሕር ጠረፍ ባሉት አገሮች ላይ አደጋ ጥሎ ከእነርሱ ብዙዎቹን ይይዛል፤ ነገር ግን አንድ የጦር መሪ ድል ስለሚነሣው የትዕቢቱ ፍጻሜ ይሆናል፤ በእርግጥም በትዕቢት የተናገረው ስድብ ሁሉ በእርሱ ላይ ይፈጸማል። [ 11:18]

በዚህ በሰሜኑ ንጉስ ላይ ምን ደረሰ?

ከዚያ በኋላ ንጉሡ ወደ ገዛ አገሩ ምሽጎች ይመለሳል፤ ነገር ግን ተሰናክሎ ስለሚወድቅ ዳግመኛ አይታይም።[ 11:19]