12 lines
948 B
Markdown
12 lines
948 B
Markdown
|
# የሰሜኑ ንጉስ ለደቡቡ ንጉስ ሴት ልጁን የዳረበት ምክንያት ለምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
የሰሜኑ ንጉስ ለመደምሰስ ሴት ልጁን በመዳር ክደቡቡ ንጉሥ ጋር የትብብር ስምምነት ተዋዋለ።[ 11:17]
|
||
|
|
||
|
# በዚህ በሰሜኑ ንጉስ ላይ ምን ሆነ?
|
||
|
|
||
|
ከዚያ በኋላ በባሕር ጠረፍ ባሉት አገሮች ላይ አደጋ ጥሎ ከእነርሱ ብዙዎቹን ይይዛል፤ ነገር ግን አንድ የጦር መሪ ድል ስለሚነሣው የትዕቢቱ ፍጻሜ ይሆናል፤ በእርግጥም በትዕቢት የተናገረው ስድብ ሁሉ በእርሱ ላይ ይፈጸማል። [ 11:18]
|
||
|
|
||
|
# በዚህ በሰሜኑ ንጉስ ላይ ምን ደረሰ?
|
||
|
|
||
|
ከዚያ በኋላ ንጉሡ ወደ ገዛ አገሩ ምሽጎች ይመለሳል፤ ነገር ግን ተሰናክሎ ስለሚወድቅ ዳግመኛ አይታይም።[ 11:19]
|