am_tq/dan/08/20.md

584 B

ራዕዩ ስለ መቸ ነበር? የትኛውን ጊዜስ ያመለክታል?

ራዕዩ ስለ ቁጣ ጊዜ ነበር። ራእዩ የሚያመለክተው ስለ ዓለም መጨረሻ ጊዜ ነበር።[ 8:16-18]

በዳንኤል ራዕይ ውስጥ ሁለት ቀንዶች ያሉት የአዉራው በግና የአውራፍየሉ ምን ይወክላሉ?

ሁለት ቀንዶች ያሉት አውራ በግ የሜዶንንና የፋርስን ነገሥታት ያመለክታሉ። አውራው ፍየል የሚያመለክተው የግሪክን ንጉሥ ነው። [ 8:20]