# ራዕዩ ስለ መቸ ነበር? የትኛውን ጊዜስ ያመለክታል? ራዕዩ ስለ ቁጣ ጊዜ ነበር። ራእዩ የሚያመለክተው ስለ ዓለም መጨረሻ ጊዜ ነበር።[ 8:16-18] # በዳንኤል ራዕይ ውስጥ ሁለት ቀንዶች ያሉት የአዉራው በግና የአውራፍየሉ ምን ይወክላሉ? ሁለት ቀንዶች ያሉት አውራ በግ የሜዶንንና የፋርስን ነገሥታት ያመለክታሉ። አውራው ፍየል የሚያመለክተው የግሪክን ንጉሥ ነው። [ 8:20]