am_tq/dan/08/01.md

458 B

ዳንኤል ሁለተኛውን ራዕይ መቸ አየ?

ዳንኤል ሁለተኛውን ራዕይ ያየው ብልጣሶር በነገሠ በሦስተኛው ዓመት አየ። [ 8:1]

ዳንኤል ራሱን በራዕይ ያየው የት ሆኖ ነበር?

በዔላም አውራጃ በግንብ በታጠረው በሱሳ ከተማ ሆኖ ራሱን በራእይ አየ፤እሱም በኡላይ ወንዝ አጠገብም ቆሞ ነበር። [ 8:2]