# ዳንኤል ሁለተኛውን ራዕይ መቸ አየ? ዳንኤል ሁለተኛውን ራዕይ ያየው ብልጣሶር በነገሠ በሦስተኛው ዓመት አየ። [ 8:1] # ዳንኤል ራሱን በራዕይ ያየው የት ሆኖ ነበር? በዔላም አውራጃ በግንብ በታጠረው በሱሳ ከተማ ሆኖ ራሱን በራእይ አየ፤እሱም በኡላይ ወንዝ አጠገብም ቆሞ ነበር። [ 8:2]