am_tq/act/24/26.md

272 B

ከሁለት አመት በኋላ አዲሱ አገረ ገዢ በመጣ ጊዜ ፊልክስ ጳውሎስን እንደ ታሰረ የተወው ለምንድነው?

ፊልክስ አይሁድን ለማስደሰት በመፈለግ ጳውሎስን እንደ ታሰረ ተወው