am_tq/act/24/26.md

4 lines
272 B
Markdown

# ከሁለት አመት በኋላ አዲሱ አገረ ገዢ በመጣ ጊዜ ፊልክስ ጳውሎስን እንደ ታሰረ የተወው ለምንድነው?
ፊልክስ አይሁድን ለማስደሰት በመፈለግ ጳውሎስን እንደ ታሰረ ተወው