am_tq/act/13/44.md

466 B

በአንጾኪያ በሁለተኛው ሰንበት የጌታን ቃል ለመስማት የመጡት እነማን ናቸው?

በሁለተኛው ሰንበት የጌታን ቃል ለመስማት የመጡት ከጥቂቶቹ በስተቀር መላው የከተማው ሰዎች ነበሩ

ሕዝቡን ባዩ ጊዜ አይሁድ ምን አደረጉ?

አይሁድ በቅንዓት ተሞልተው ጳውሎስን እየተሳደቡ መልዕክቱን ተቃወሙት