am_tq/act/13/44.md

8 lines
466 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# በአንጾኪያ በሁለተኛው ሰንበት የጌታን ቃል ለመስማት የመጡት እነማን ናቸው?
በሁለተኛው ሰንበት የጌታን ቃል ለመስማት የመጡት ከጥቂቶቹ በስተቀር መላው የከተማው ሰዎች ነበሩ
# ሕዝቡን ባዩ ጊዜ አይሁድ ምን አደረጉ?
አይሁድ በቅንዓት ተሞልተው ጳውሎስን እየተሳደቡ መልዕክቱን ተቃወሙት