am_tq/act/13/11.md

374 B

በርያሱስ አገረ ገዢውን ከማመን ለማጣመም ስለ ሞከረ ምን እንደሚደርስበት ነበር ጳውሎስ የተናገረው?

በርያሱስ ለጊዜው እንደሚታወር ጳውሎስ ነገረው

አገረ ገዢው በበርያሱስ ላይ የሆነውን ባየ ጊዜ ምን አደረገ?

አገረ ገዢው አመነ