# በርያሱስ አገረ ገዢውን ከማመን ለማጣመም ስለ ሞከረ ምን እንደሚደርስበት ነበር ጳውሎስ የተናገረው? በርያሱስ ለጊዜው እንደሚታወር ጳውሎስ ነገረው # አገረ ገዢው በበርያሱስ ላይ የሆነውን ባየ ጊዜ ምን አደረገ? አገረ ገዢው አመነ