am_tq/act/13/01.md

639 B

መንፈስ ቅዱስ በሚናገራቸው ጊዜ የአንጾኪያ ጉባዔ ምን ሲያደርጉ ነበር?

የአንጾኪያ ጉባዔ መንፈስ ቅዱስ በሚናገራቸው ጊዜ ጌታን ሲያመልኩና ሲጾሙ ነበር

መንፈስ ቅዱስ ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?

መንፈስ ቅዱስ በርናባስንና ሳውልን ለጠራቸው ሥራ እንዲለዩለት ተናገራቸው

ጉባዔው ከመንፈስ ቅዱስ ከሰሙ በኋላ ምን አደረጉ?

ጉባዔው ጾመውና ጸልየው እጆቻቸውን ከጫኑባቸው በኋላ አሰናበቱአቸው