# መንፈስ ቅዱስ በሚናገራቸው ጊዜ የአንጾኪያ ጉባዔ ምን ሲያደርጉ ነበር? የአንጾኪያ ጉባዔ መንፈስ ቅዱስ በሚናገራቸው ጊዜ ጌታን ሲያመልኩና ሲጾሙ ነበር # መንፈስ ቅዱስ ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው? መንፈስ ቅዱስ በርናባስንና ሳውልን ለጠራቸው ሥራ እንዲለዩለት ተናገራቸው # ጉባዔው ከመንፈስ ቅዱስ ከሰሙ በኋላ ምን አደረጉ? ጉባዔው ጾመውና ጸልየው እጆቻቸውን ከጫኑባቸው በኋላ አሰናበቱአቸው