am_tq/act/07/54.md

635 B

የሸንጎው አባላት ለእስጢፋኖስ ክስ የሰጡት ምላሽ እንዴት ያለ ነበር?

የሸንጎው አባላት በልባቸው በጣም ተቆጡ፣ በእስጢፋኖስ ላይ ጥርሳቸውን አፋጩበት

እስጢፋኖስ ወደ ሰማይ አሻቅቦ በመመልከት ምን አየሁ አለ?

እስጢፋኖስ፣ ኢየሱስን በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ

እስጢፋኖስ ወደ ሰማይ አሻቅቦ በመመልከት ምን አየሁ አለ?

እስጢፋኖስ፣ ኢየሱስን በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ