# የሸንጎው አባላት ለእስጢፋኖስ ክስ የሰጡት ምላሽ እንዴት ያለ ነበር? የሸንጎው አባላት በልባቸው በጣም ተቆጡ፣ በእስጢፋኖስ ላይ ጥርሳቸውን አፋጩበት # እስጢፋኖስ ወደ ሰማይ አሻቅቦ በመመልከት ምን አየሁ አለ? እስጢፋኖስ፣ ኢየሱስን በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ # እስጢፋኖስ ወደ ሰማይ አሻቅቦ በመመልከት ምን አየሁ አለ? እስጢፋኖስ፣ ኢየሱስን በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ