am_tq/act/07/33.md

4 lines
282 B
Markdown

# ጌታ ሙሴን ያዘዘው የት እንዲሄድ ነበር? እግዚአብሔርስ በዚያ ምን ሊያደርግ አሰበ?
እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ሊታደጋቸው ስለሆነ ጌታ ሙሴን ወደ ግብፅ እንዲሄድ አዘዘው