am_tq/act/07/33.md

282 B

ጌታ ሙሴን ያዘዘው የት እንዲሄድ ነበር? እግዚአብሔርስ በዚያ ምን ሊያደርግ አሰበ?

እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ሊታደጋቸው ስለሆነ ጌታ ሙሴን ወደ ግብፅ እንዲሄድ አዘዘው