am_tq/act/07/01.md

312 B

እስጢፋኖስ የአይሁድ ሕዝቦችን ታሪክ የከለሰው እግዚአብሔር ለማን ከሰጠው ተስፋ በመጀመር ነበር?

እስጢፋኖስ ትረካውን የጀመረው እግዚአብሔር ለአብርሃም የሰጠውን ተስፋ በመናገር ነበር [7:2]