am_tq/act/07/01.md

4 lines
312 B
Markdown

# እስጢፋኖስ የአይሁድ ሕዝቦችን ታሪክ የከለሰው እግዚአብሔር ለማን ከሰጠው ተስፋ በመጀመር ነበር?
እስጢፋኖስ ትረካውን የጀመረው እግዚአብሔር ለአብርሃም የሰጠውን ተስፋ በመናገር ነበር [7:2]