am_tq/act/05/40.md

734 B

በስተመጨረሻ የሸንጎው አባላት በሐዋርያት ላይ ምን አደረጉ?

የሸንጎው አባላት ከገረፏቸው በኋላ በኢየሱስ ስም እንዳይናገሩ አዘዟቸውና ለቀቋቸው

የሸንጎው አባላት ባደረጉባቸው ነገር ሐዋርያቱ ምን ተሰማቸው?

ሐዋርያቱ ስለ ኢየሱስ ስም ይናቁ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቆጠሩ ደስ አላቸው

ሐዋርያቱ ከሸንጎው አባላት ጋር ከተገናኙ በኋላ በየዕለቱ ምን ያደርጉ ነበር?

ሐዋርያት፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን በየዕለቱ ይሰብኩና ያስተምሩ ነበር