# በስተመጨረሻ የሸንጎው አባላት በሐዋርያት ላይ ምን አደረጉ? የሸንጎው አባላት ከገረፏቸው በኋላ በኢየሱስ ስም እንዳይናገሩ አዘዟቸውና ለቀቋቸው # የሸንጎው አባላት ባደረጉባቸው ነገር ሐዋርያቱ ምን ተሰማቸው? ሐዋርያቱ ስለ ኢየሱስ ስም ይናቁ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቆጠሩ ደስ አላቸው # ሐዋርያቱ ከሸንጎው አባላት ጋር ከተገናኙ በኋላ በየዕለቱ ምን ያደርጉ ነበር? ሐዋርያት፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን በየዕለቱ ይሰብኩና ያስተምሩ ነበር