am_tq/act/05/38.md

8 lines
430 B
Markdown

# ገማልያል ሸንጎውን ምን ብሎ መከረ?
ገማልያል ሸንጎውን የመከረው ሐዋርያትን እንዲተዉአቸው ነበር
# ሐዋርያቱን ለመግፋት ከሞከሩ ምን ሲያደርጉ እንዳይገኙ ነበር ገማልያል ሸንጎውን ያስጠነቀቀው?
ሸንጎው ከእግዚአብሐር ጋር ሲጣሉ እንዳይገኙ ነበር ያስጠነቀቃቸው