am_tq/act/05/38.md

430 B

ገማልያል ሸንጎውን ምን ብሎ መከረ?

ገማልያል ሸንጎውን የመከረው ሐዋርያትን እንዲተዉአቸው ነበር

ሐዋርያቱን ለመግፋት ከሞከሩ ምን ሲያደርጉ እንዳይገኙ ነበር ገማልያል ሸንጎውን ያስጠነቀቀው?

ሸንጎው ከእግዚአብሐር ጋር ሲጣሉ እንዳይገኙ ነበር ያስጠነቀቃቸው