am_tq/act/04/19.md

4 lines
237 B
Markdown

# ጴጥሮስና ዮሐንስ ለአይሁድ መሪዎች ምን ምላሽ ሰጧቸው?
ጴጥሮስና ዮሐንስ ያዩትንና የሰሙትን ነገር ከመናገር ዝም ማለት እንደማይቻላቸው ተናገሩ