am_tq/act/04/19.md

237 B

ጴጥሮስና ዮሐንስ ለአይሁድ መሪዎች ምን ምላሽ ሰጧቸው?

ጴጥሮስና ዮሐንስ ያዩትንና የሰሙትን ነገር ከመናገር ዝም ማለት እንደማይቻላቸው ተናገሩ