am_tq/act/04/13.md

4 lines
293 B
Markdown

# የአይሁድ መሪዎች ጴጥሮስንና ዮሐንስን በመቃወም ምንም ማለት ያልቻሉት ለምን ነበር?
ምንም ማለት ያልቻሉበት ምክንያት የተፈወሰው ሰው ከጴጥሮስና ከዮሐንስ ጋር ቆሞ ስለነበረ ነው