am_tq/act/04/13.md

293 B

የአይሁድ መሪዎች ጴጥሮስንና ዮሐንስን በመቃወም ምንም ማለት ያልቻሉት ለምን ነበር?

ምንም ማለት ያልቻሉበት ምክንያት የተፈወሰው ሰው ከጴጥሮስና ከዮሐንስ ጋር ቆሞ ስለነበረ ነው