am_tq/2ki/25/06.md

266 B

ልጆቹ ከተገደሉ በኃላ ሴዴቅያስ ምን ደረሰበት?

የሴዴቅያስ ልጆች ከተገደሉ በኃላ ባቢሎናውያን ዐይኖቹን አወጡ፤ በናስ ሰንሰለት አስረውም ወደ ባቢሎን ወሰዱት፡፡