# ልጆቹ ከተገደሉ በኃላ ሴዴቅያስ ምን ደረሰበት? የሴዴቅያስ ልጆች ከተገደሉ በኃላ ባቢሎናውያን ዐይኖቹን አወጡ፤ በናስ ሰንሰለት አስረውም ወደ ባቢሎን ወሰዱት፡፡