am_tq/2ki/04/30.md

8 lines
286 B
Markdown

# ግያዝ በልጁ ፊት ላይ ምን አደረገ?
በትሩን በልጁ ፊት ላይ አደረገ፡፡
# የልጁ ሰውነት እየሞቀ የመጣው እንዴት ነበር?
ኤልሳዕ ልጁ ላይ ሲጋደምበት የልጁ ሰውነት እየሞቀ መጣ፡፡